የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
ሰቆ ኤርምያስ 5፣1፤ አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ፤ ተመልከት ስድባችንንም እይ።2፤ ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ። 1: Remember, O LORD, what is come upon us: consider, and behold our reproach.2: Our inheritance is turned to strangers, our houses to aliens.
የጥቅምት ፳፻፲፯ መድኃኔ ዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል
In the Name of the Father, and of the Son, and of the Holy Spirit, One God, Amen.
“For God so loved the world that He gave His only begotten Son, that whoever believes in Him
should not perish but have everlasting life.” John 3:16
Greetings in the precious name of our Savior Jesus Christ!
፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠
፳፻፲፯ የጥቅምት መድጏኔ ዓለም ክብረበዓል እንኳን አደረሳቹ/አደረሰን። ፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ብጹዕ አባታችን አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር)፣ በአካባቢያችን ከሚገኙ ማህበረ ምእመናንና ምእመናት እንዲሁም በአባቶቻችን ካህናት በተገኙበት ታቦተ ህጉን ከመንበረ ክብሩ በማውጣት የ ፳፻፲፯ የጥቅምት መድጏኔ ዓለም አመታዊ ክብረበዓል በታላቅ ድምቀት አክብረናል። ዋዜማ Nov 8, እና 9, 2024.
ምእመናን እና ምእመናት በተጠቀሰው ቀን ተገኝተን በምህረትና፣ ቸርነቱ ተቀድሰናል፣ ተባርከናል።
መድጏኔ ዓለም ይስጥልን፣ ወስብሐት ለእግዚአብሔር
፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠፠፠፠
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
የጥቅምት ፳፻፲፯ መድኃኔ ዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል
የቱሳን ደብረመዳኒት መድጏኔዓለም የበዓል አከባበር በከፊል..
ሃገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቅልን የሚጣሏትን እርኩስ መንፈስ፣ ሃይለአጋንንትን በቸርነትህ ተዋጋልን፣የህዝባችንን ሰላሙን መልስልን አሜን/፫/
**† እስከሞት ድረስ የወደደን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን †**
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Thank God we have been blessed. It was a glorious celebration in which the most beautiful Holy Spirit descended, the believers were blessed by all scholars, and the ancient crucifixion was celebrated in a very joyful ceremony.
We have attached more pics and videos stay tuned,
Likewise, we'd like to thank our faithful fathers and Deacons of the church
Today, you blessed our church congregation. Thanks much for being here and blessing us...!
በአገልግሎታችሁ ተቀድሰናል ተባርከናል።
*** ††† መድኃኔ ዓለም ያክብርልን / ይስጥልን †††**
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚
May His Holiness Abune Thewophilos (Dr.), Archbishop of the Diocese of Northern California, Nevada, and Arizona, Member of the Holy Synod, and Founder and Patron of the Unity Monastery of Saint John the Baptist and Saint Arsema, extend his blessings to us
ማኅሌት ወጸሎተ ቅዳሴ ዘበዓለ ትንሣኤ - ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም Happy Easter! Resurrection service held from 9:00pm. May 4 ~5, 2024
"ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ እና አቤል መክብብ" ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ አና ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
የቱሳን ደብረመድሃኒት መድጏኔዓለም የመጋቢት ፳፻፲፮ መድኃኔ ዓለም ጥንተ ስቅለቱ ዓመታዊ ክብረ በዓል፣ የበዓል አከባበር በከፊል ይመልከቱ። የአመት ሰው ይበለን...!
፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠
🟢🟡🔴 የምስራች ድምፅ 🟢🟡🔴
እንኳን ለጌታችን፣ መድሃኒታችን፣እየሱስ ክርስቶስ፣ ለብርሃነ ልደቱ ክብረ በዓል፣ በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን።
፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠
እንኳን ለጌታችን፣ መድሃኒታችን፣እየሱስ ክርስቶስ፣ ለብርሃነ ልደቱ ክብረ በዓል፣ በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን።
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
የቱሳን ደብረመዳኒት መድጏኔዓለም የበዓል አከባበር በከፊል...የአመት ሰው ይበለን፣ ሃገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቅልን የሚጣሏትን እርኩስ መንፈስ፣ ሃይለአጋንንትን በቸርነትህ ተዋጋልን፣የህዝባችንን ሰላሙን መልስልን አሜን/፫/
፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠†††፠፠፠
Isaiah 7:14 Therefore the Lord himself shall give you a sign; Behold, a virgin shall conceive, and bear a son, and shall call his name Immanuel.
Isaiah 9:6 For unto us a child is born, unto us a son is given: and the government shall be upon his shoulder: and his name shall be called Wonderful, Counsellor, The mighty God, The everlasting Father, The Prince of Peace.
በስመ አብ፣ወወልድ፣ወመንፈስ፣ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
የደብረ፣ መድሃኒት፣መድኃኔ ዓለም፣ ምእመናን የመጋቢት 27 ጥንተ ስቅለቱን በደመቀ መልኩ April 7th and 8th 2023 አክብረናል።
We.celebrated today April 8th 2023 the Annual feast of the savior of the world.On this day is the commemoration of the Crucifixion of Our Lord Jesus Christ Incarnate, to Him is the Glory, for the salvation of the world.
Isaiah 53 (አማ) - ኢሳይያስ
5: እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
But he was wounded for our trespasses, and crushed for our transgressions; And the chastisement of our salvation was upon him, and by his wounds we were healed.
1 Peter 3 (አማ) - 1 ጴጥሮስ 18: ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥
***†††****
ክብር ይስጥልን እባቶቻችን፣ምእመኑን በጤና ጠብቆ ለአመቱ ያድርሰን፣ መንፈስ ቅዱስ፣የመራው ጉባኤ፣ ነበር፣ በጣም ጥሩ ግዜ በዓምላክ ፈቃድ አሳለፍን፣ መድጏኔ ዓለም፣ በእድሜ፣በጤና ያቆይልን። ያክብርልን ። የአመት ሰው ይበለን፣ አሜን።
****†††******
የጥቅምት መድኃኔ ዓለም ዓመታዊ በዓላችንን በዋዜማው ዓርብ Nov. 4, 2022 ከ5፡00 PM እስከ 8፡00 PM እና ቅዳሜ Nov 5, 2022 ከ3:00 AM እስከ 12:00 PM በ ታላቅ ድምቀት አክብረናል። ጥቅምት ፳፮ ፳፻፲፭
We celebrated the annual ceremony commumuration of Medehane Alem.We'd like to thank our faithful fathers of Debremitmak Mariam Phoenix: ሊቀ ጠበብት መ/ በቃሉ፣ መምህር ሰለሞን፣ እና የብስራተ ገብርኤል አስተዳዳሪ ቀሲስ ገብረ እግዚአብሔር። Leke Tebebt Memehir Bekalu, Memeher Solomon, Debre Bisrat Gebriel Kesis Gebre Egzihabeher, and Deacons of the Church.
We special thank to the Eritrean Kidanemeret church members in Tucson and Merigeta Amare.
Today, you blessed our church congregation.Thanks much for being here and blessing us...!
You blessed our church congregation. **†††*በአገልግሎታችሁ ተቀድሰናል ተባርከናል።
መድኃኔ ዓለም ያክብርልን / ይስጥልን።*†††**
A sample pictures and videos are listed from the event.
We thank our God who give us you for being such a grateful of living life of faith. Our father Megabi Hadis Eshetu Alemayehu, we've valued the insights, advises and guidance you have provided today at our Church Nov 5, 2022./ ጥቅምት ፳፮ ፳፻፲፭
የክብር እንግዳችን ስለነበሩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን አባታችን በአካል ስላገኘንዎት በጣም ተደስተናል።
*†††** እግዚአብሔር ይስጥልን**†††*
ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ" በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፣ ኢየሱስ ልበል ኢየሱስ"
"ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ" ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
"እውነት ነው አዎ እውነት ነው ኢየሱስ የአማልዕክት ዓምላክ ነወ።" "አብ የተከለው አይነቀልም"።
John 14 -6: Jesus saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me.
ዮሐንስ 14፣6፤ ኢየሱስም፡— እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
"ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ" ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
*†* እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ*†*።
1 ቆሮንቶስ 18፤ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
1 Corinthians 18: For the preaching of the cross is to them that perish foolishness; but unto us which are saved it is the power of God.
በ ወረዳችን ያሉ ፬ አድባራት የመስቀል ክብረ በዓልን በጋራ ያከበሩበት የትውስታ ፎቶዎች። መስከረም ፳፩ ፳፻፲፭
Meskel (Ge'ez: መስቀል, romanized: Mesk’el) is a Christian holiday in the Ethiopian Orthodox and Eritrean Orthodox churches that commemorates the discovery of the True Cross by the Roman Empress Helena (Saint Helena) in the fourth century. Meskel occurs on the 17 Meskerem in the Ethiopian calendar (27 September, Gregorian calendar, or on 28 September in leap years). The Meskel celebration includes the burning of a large bonfire, or Demera, based on the belief that Queen Eleni, as she is known, had a revelation in a dream. She was told that she should make a bonfire and that the smoke would show her where the True Cross was buried. So she ordered the people of Jerusalem to bring wood and make a huge pile. After adding frankincense to it the bonfire was lit and the smoke rose high up to the sky and returned to the ground, exactly to the spot where the Cross had been buried.[4]
ኪራላይሶን ሰሙነ ህማማት ኦድዮ ፳፻፩፬ kiralayson / LORD have mercy & compassion on us Audio April 22,2022
Egzio Meharene Kirstos /Have mercy on me / Lord have compassion on us April 22, 2022. እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ ሰሙነ ህማማት ኦድዮ ፳፻፩፬
ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቱሳን አሪዞና
The Palm Sunday / በዓለ ሆሣዕና ክብረ በዓል ሚያዚያ ፱ ፳፻፲፬።
The Palm Sunday story comes to life in the Bible in Matthew 21:1-11; Mark 11:1-11; Luke 19:28-44; and John 12:12-19. The Triumphal Entry of Jesus Christ into Jerusalem marks the high point of his earthly ministry
Palm Sunday is a celebration for honoring Jesus Christ's victorious entry into Jerusalem. While this was a joyful, special occasion for his followers, this event took place towards the end of his days on Earth before being crucified. This also considered the first day of Holy Week and the Sunday before Easter, commemorating Jesus Christ's triumphal entry into Jerusalem. We celebrate April 16 2022./ሚያዚያ ፱ ፳፻፩፬። Ethiopian calander.
The EOTC, Orthodox Christian community all over the world celebrates following the Julian calendar. This marks the beginning of Holy Week, historically the most sacred time of year for Christians.
እንኳን አደረሳችሁ።
Ethiopian and Eritrean Orthodox marked by a church service here in Tucson, Az at the Debre Medhanit Medhanealem EOTC. Ethiopians & Eritreans Orthodox faith followers celebrates together the resurrection of Jesus Christ on April 24th, 2022
ማቴዎስ 28 (Matthew) 6፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።
Matthew 28: 6: He is not here: for he is risen, as he said. Come, see the place where the Lord lay
ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቱሳን አሪዞና
Palm Sunday / በዓለ ሆሣዕና ክብረ በዐል ሚያዚያ፱ ፳፻፲፬።
ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቱሳን አሪዞና የቤተክርስትያን ምረቃ የፎቶ ማኅደር ፳፻፲፱
ደብረመድሃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቱሳን አሪዞና አመታዊ ክብረበአል ፎቶዎች ፳፻፲፬፣
Annual feast of the savior of the world
በዓለ መድኃኔዓለም መጋቢት ፳፯ ፳፻፲፬።
In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit One God Amen.
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
Liturgy /ሥርዓተ ቅዳሴ
ሥርዓተ ቅዳሴ።
ቅዳሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዋነኛ አምልኮተ እግዚአብሔር መፈጸሚያ ነው። ይህ ዋነኛ የሆነ የቤተ ክርስቲያኑ መንፈሣዊና ሃይማኖታዊነትን የሚገልጽ እንደ ወርቅ ማዕድን የሆነ ነው። ይህ አምላካዊ ግልጋሎት መግለጫ የሆነው የኢየሱስን በመስቀል ሞቱንና ትንሣኤውን የሚያከብርና ያለማቋረጥ ለሰው ልጆች የተሰጠውን የሕይወት ፍሬ ሁል ጊዜ የሚያሳይ ነው። ስለሆነም የቤተ ክርስቲያናችን ቅዳሴ ሁለት ዐበይት ነገሮችን ያካትታል፣
-
ልዑል እግዚአብሔርን የሚያመሰግንና ስለማያልቅ የፀጋ ስጦታው ማክበር ነው።
-
ቅዳሴ አዲስ መስዋዕት አይደለም ወይም የቀራንዮን መስዋዕትነት መድገም አይደለም። ይኸውም እውነተኛውና ንፁሑ የእግዚአብሔር በግ ለአንድ ግዜ ብቻ ተሰውቷል። ቅዳሴ የድኅነትን ሥራ የሚያረጋግጥ ማኅተም ነው። በዚህም የሚታየው ቤተ ክርስቲያን በአማኞቹ የሚገለጽ ነው (ካህናቱንና ምዕመናኑን ያቀፈ ነው) በዋነኛነት ሊጠቀስ የሚገባው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሥርዓተ ቅዳሴ የመንፈስ ቅዱስን ሥራ የሚያንጸባርቅ መሆኑ ነው። በሁሉ የቅዳሴ ዓይነቶች ውስጥ ሙሉ ክርስቶስ የሚገለጽበት እንጂ የእርሱ ግማሽ አካል ብቻ የሚታይበት አይደለም።